ለተከበራችሁ ተመልካቾቻችን የተለያዩ ስብከቶችና መንፈሳዊ አገልግሎቶች በዩቲዩብ እየለቀቅን ስለሆነ ከዚህ በታች ያለውን "YouTube" በመጫን Subscribe በማድረግ ይከታተሉን::
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን /ውድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ልጆች ሃይማኖታችንን ልንጠብቅ ቃል እንገባለን ፡፡
Showing posts with label የመጸሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ. Show all posts
Showing posts with label የመጸሐፍ ቅዱስ ጥያቄና መልስ. Show all posts
Friday, June 15, 2018
ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም ጥያቄና መልስ ክፍል አንድ
ለተከበራችሁ ተመልካቾቻችን የተለያዩ ስብከቶችና መንፈሳዊ አገልግሎቶች በዩቲዩብ እየለቀቅን ስለሆነ ከዚህ በታች ያለውን "YouTube" በመጫን Subscribe በማድረግ ይከታተሉን::
Thursday, April 26, 2018
ጥያቄ ቁጥር 1
የሰውን ልጅ ከሚያረክሱት ነገሮች ውስጥ ከብሉይ
ኪዳንና ከሃዲስ ኪዳን በማጣቀስ ግለጽ
ጥያቄ ቁጥር 1 መልስ
ከብሉይ ኪዳን
መ.ምሳ ም.6 ቁ.16 እግዚአብሄር የሚጠላቸው
ነገሮች
- ትእቢተኛ ዓይን
- ሀሰተኛ ምላስ
- ንጹህ ደም የምታፈስ እ
- ክፉ ሐሳብ የምታፈልቅ ል
- ወደ ክፉ የምትሮጥ እግ
- ሐሰተኛ ምስክ
- በወንድማማች መካከል ጠብን የሚዘራ ሰውነት በእግዚአብሄር ዘንድ የተጠላች ናት
Subscribe to:
Posts (Atom)